ራዕይ

በ2017 የመካከለኛ ገቢ ሃገራዊ ኢኮኖሚን ፍላጎት የሚያረካ ብቃት ያለው

የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰጪ ተቋም ሆኖ ማየት፡፡

ተልዕኮ

አገልግሎቱን በማስፋትና በማሳደግ፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም አለማቀፍ

ጥራቱን የጠበቀ፣ አስተማማኝ እና ዘላቂነት ያለው የአሌክትሪክ አገልግሎት

በተመጣጣኝ ዋጋ ለሁሉም ተገልጋዮች ማቅረብ፡፡

እሴቶች

  • ግልጽነትና ተጠያቂነት
  • ተደራሽነት
  • የስራ ልህቀት
  • የስራ ላይ ደህንነት
  • በራስ አቅም ችግሮችን መፍታት
  •  ሙያዊ ሥነ-ምግባር
  • ደንበኛ ተኮር አገልግሎት
  • ተቀናጅቶ መስራት