በአካባቢ፤ማህበራዊ፤ የጤናና ስራ ደህንነት ምንነትና አስፈላጊነት

   የስራ ላይ አደጋ ማለት ምን ማለት ነው ?

የስራ ላይ አደጋ ማለት በተለያዩ መንሰኤ ምክንያቶች አንድ ሰራተኛ ተገቢውን የስራ ላይ ደህንነት ጥንቃቄዎችን ባለመፈፀም የሚከሰት ድንገተኛ አደጋ ሲሆን በሰው ህይወት፤በአካል፤በአዕምሮና በንብረት ላይ ድንገተኛ አደጋ ያመጣል፡፡ በመሆኑም የምንሰራቸው ስራዎች ከጥንቃቄ ጉድለት ሳቢያ የአደጋ ምንጭ ሊሆኑ እንደሚችሉ መገንዘብ የሚደርሰውን አደጋ ለመከላከልና ለመቆጣጠር ወይም አደጋውን ለመቀነስ ከፍተኛ እገዛ አለው፡፡ በስራ ቦታ በጥንቃቄ ጉድለት ወይም ከግንዛቤ እጥረት የተነሳ በሚፈጠር ድንገተኛ አደጋ ፡-TSS00068

የኃይል ብክነት (Energy Managment)

ElectricalHazard

በሥራ አካባቢ በኤሌክትሪክ ምክንያት የእሳት አደጋ እንዳይፈጠር ሁልጊዜ በቂ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፡፡

 

FireSafety

Some of common iginition electrical hazards: 
• Overloading circuits,
• Use of unapproved electrical devices,
• Damaged or worn wiring

To play it safe around your home, just remember the rules for using electricity the right way. 

1. DON'T plug a bunch of stuff into one outlet or extension cord.

It could damage the electrical system in your house or even cause a fire.

2. DO ask grown-ups to put safety caps on all unused electrical outlets.

Covering outlets will also help save energy by stopping cold drafts.