የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለደንበኞች የመረጃ አገልግሎት ያዘጋጀው ነፃ የጥሪ ማዕከል ቁጥር 905 ነው፡፡

ደንበኞች ወደ 905 ነፃ የጥሪ ማዕከል በመደወል፡-

  • ድንገተኛ አደጋ ሲያጋጥም (0)፣
  • የክፍያ ሂሳብን ለማወቅ (1)፣
  • የጥሪ ማዕከሉን ሰራተኞች ለማግኘት (2)፣
  • በአገልግሎታችን ላይ ያሎትን ቅሬታ ለማቅረብና ጥቆማ ለመስጠት (3)፣
  • ቋንቋ ለመቀየር (4)
  • አስተያየት ለመስጠት (5) በመጫን መገልገል ይችላሉ፡፡