ከትግራይና አፋር ክልል በመቐለ የተዘጋጀው የምክክር መድረኩ በስኬት ተጠናቀቀ

48273122 2274354935909940 58882880641695744 n

ህዳር 30 ቀን 2011 ዓ.ም ከትግራይና አፋር ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎት የቆጣሪ አንባቢ: የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት ኃላፊዎችና ኢንፎርስመንት ጋር በነባራዊ የተቋሙ ሀኔታ: አገልግሎት አሰጣጥ በማሻሻል የተገልጋይ እርካታ በሚረጋገጥበት ሁኔታና የታሪፍ ማስተካከያው የዝግጅት ምዕራፍ ተግባራት አፈጻጸምና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ ዙሪያ የተደረገ የአንድ ቀን ውይይት ስኬታማ በሆነ መልኩ የጋራ መግባባት በመፍጠር ተጠናቋል።

48214863 2274355419243225 6888396835702964224 n


Print