ከኢኤኤ ጽሑፎች፣ ማብራሪያዎችና ታሪኮች።ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽሑፎች፣ ማብራሪያዎችና ታሪኮች።
ከ1 ጽሑፎች 1 · የተዘመነው 4 ኖቬምበር 2026
ዋና ዜና
Customer Service
የቴሌግራም ቻትቦት የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ንባብ አዲስ ምዕራፍ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞችን እንግልት፣ ወጪና የጊዜ ብክነት ለመቀነስ የቆጣሪ ንባብ በቴሌግራም ቦት አማካኝነት የሚላክበትን አማራጭ ይፋ አድርጓል። ይህ አሠራር የቆጣሪ አንባቢዎችን ሙሉ በሙሉ የሚተካ ሳይሆን፣ በተለያዩ ምክንያቶች ሰራተኞች ንባብ መውሰድ ሳይችሉ ሲቀሩ የሚፈጠረውን ክፍተት ለመሙላት የተዘረጋ ተጨማሪ አማራጭ ነው።
4 ኖቬምበር 20264 ደቂቃ ንባብ22 አንባቢዎች
ሙሉ ማስታወቂያውን ያንብቡ
