ይፋዊ ማስታወቂያዎች፣ የታሪፍ ማስታወቂያዎች፣ የጥገና መርሃግብሮችና የፕሮጀክት ማሻሻያዎች።ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ይፋዊ ማስታወቂያዎች፣ የታሪፍ ማስታወቂያዎች፣ የጥገና መርሃግብሮችና የፕሮጀክት ማሻሻያዎች።
ከ23 ጽሑፎች 23 · የተዘመነው ኅዳር 5 2019 ዓ.ም
ዋና ዜና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያዎችን አስመረቀ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያዎችን አስመረቀ
ሙሉ ማስታወቂያውን ያንብቡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
- Infrastructureኅዳር 5 2019 ዓ.ም
በአንድ ወር ውስጥ 16 ከተሞችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ሆኑ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2019 ዓ.ም ጥቅምት ወር ብቻ በዋናው መረብ (On-Grid) እና ከግሪድ ውጪ (Off-Grid) ባከናወነው የማስፋፊያ ሥራ 16 ከተሞችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ አድርጓል።
ኅዳር 51 ደቂቃ1 ደቂቃ ንባብ27 አንባቢዎችያንብቡ - Communityኅዳር 5 2019 ዓ.ም
ተቋሙ ከ1.8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ማህበራዊ ድጋፍ አደረገ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በ2019 በጀት ዓመት መጀመሪያ ሩብ ዓመት ብቻ ከ1.8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ልዩ ልዩ ድጋፎችን አድርጓል።
ኅዳር 51 ደቂቃ1 ደቂቃ ንባብ20 አንባቢዎችያንብቡ - Customer Serviceጥቅምት 27 2019 ዓ.ም
ከ144 ሺህ በላይ ደንበኞች ስማርት ቆጣሪ ተጠቃሚ ሆኑ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሩብ ዓመቱ ከ144 ሺህ በላይ የኤስ.ቲ.ኤስ (STS) ቆጣሪዎችን ያሰራጨ ሲሆን፣ አብዛኛዎቹ (ከ137 ሺህ በላይ) የነጠላ ፌዝ ተጠቃሚዎች ናቸው።
ጥቅምት 271 ደቂቃ1 ደቂቃ ንባብ88 አንባቢዎችያንብቡ - Generalጥቅምት 21 2019 ዓ.ም
በስድስት ከተሞች 11 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ጣቢያዎች ተመረቁ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲስ አበባ፣ ቢሾፍቱ፣ ሞጆ፣ ባቱ፣ አዳማ እና ሐዋሳ ከተሞች ያስገነባቸውን 11 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ጣቢያዎች መርቋል። አዲሶቹ ጣቢያዎች በአንድ ጊዜ 96 ተሽከርካሪዎችን የማስተናገድ አቅም ሲኖራቸው፣ ከቀደሙት ሶስት ጣቢያዎች ጋር ተደምረው በአገሪቱ ያሉትን ጠቅላላ ጣቢያዎች ቁጥር 14 አድርሰዋል። ተቋሙ በተጨማሪም አገልግሎቱን ወደ 14 ተጨማሪ ከተሞችና የጅቡቲ ኮሪደር ለማስፋፋት እየሰራ ነው።
ጥቅምት 211 ደቂቃ1 ደቂቃ ንባብ180 አንባቢዎችያንብቡ EEU Showcases Technological Advancements at the 3rd Water and Energy Week
The Ethiopian Electric Utility (EEU) is participating in the 3rd Water and Energy Week, organized by the Ministry of Water and Energy, where it is showcasing technologies being deployed to modernize and improve electricity services.
ጥቅምት 181 ደቂቃ1 ደቂቃ ንባብ59 አንባቢዎችያንብቡEEU Electrified Over 138 Thousand New Customers
The Ethiopian Electric Utility has provided electricity access to 138,736 new customers in the first quarter (July to September 2026).
ጥቅምት 102 ደቂቃ2 ደቂቃ ንባብ69 አንባቢዎችያንብቡ






