የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎትEthiopian Electric Utility

Barruuwwan, ibsawwan fi seenaawwan EEU irraa.

1 kan 1 barruulee · haaromfame Sadaasa 4, 2026

Oduu ijoo

Customer Service

የቴሌግራም ቻትቦት የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ንባብ አዲስ ምዕራፍ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞችን እንግልት፣ ወጪና የጊዜ ብክነት ለመቀነስ የቆጣሪ ንባብ በቴሌግራም ቦት አማካኝነት የሚላክበትን አማራጭ ይፋ አድርጓል። ይህ አሠራር የቆጣሪ አንባቢዎችን ሙሉ በሙሉ የሚተካ ሳይሆን፣ በተለያዩ ምክንያቶች ሰራተኞች ንባብ መውሰድ ሳይችሉ ሲቀሩ የሚፈጠረውን ክፍተት ለመሙላት የተዘረጋ ተጨማሪ አማራጭ ነው።

Sadaasa 4, 2026dubbisa daqiiqaa 4dubbistoota 22